የኡምራ ስራዎች

የኡምራ ስራዎች

Salin data memori ke kolom terjemahan: አማርኛ
Pengaturan: መሐመድ ቢን ሳልህ አል ኡሰይምን
Abstrak:
በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::