- በፈጅር ሱና ከፋቲሓ በኋላ እነዚህን ሁለት ምእራፎች መቅራት እንደሚወደድ እንረዳለን።
- እነዚህ ሁለት ምዕራፎች የኢኽላስ ምዕራፎች በመባልም ይጠራሉ። በአልካፊሩን ምዕራፍ ውስጥ አጋርያኖች ከአላህ ውጪ ከሚገዙት ባጠቃላይ መጥራት፤ በተጨማሪ እነርሱ የሚሰሩት ማጋራት ስራቸውን ስላበላሸባቸው የአላህ ባሪያዎች እንዳልሆኑ፤ አላህ ብቻ መመለክ እንደሚገባው ትገልጻለች። በአልኢኽላስ ምዕራፍ ውስጥም አላህን መነጠል፤ ስራን ለርሱ ማጥራትና የአላህን ባህሪ መግለፅ ይገኝበታል።