- ዒሳ የአላህ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና በመጨረሻ ዘመን እንደሚወርዱ መረጋገጡንና የርሳቸው መምጣት የትንሳኤ ቀን ምልክት መሆኑን እንረዳለን።
- የነቢዩን (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ድንጋጌ የሚሽር ሌላ ድንጋጌ እንደሌለ እንረዳለን።
- በመጨረሻ ዘመን ሰዎች ከገንዘብ ቸልተኛ ከመሆናቸውም ጋር የገንዘብ በረከት ግን እንደሚሰፍን እንረዳለን።
- በመጨረሻ ዘመን ዒሳ የአላህ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና በኢስላም ሃይማኖት ስለሚፈርዱ ኢስላም ዘውታሪ ሃይማኖት መሆኑ መበሰሩን እንረዳለን።