- ከከሀዲያንና አመፀኛ ህዝቦች ጋር መመሳሰል መከልከሉን ፤
- ከደጋጎች ጋር መመሳሰልና እነሱን መከተል መበረታታቱን ፤
- በውጫዊ ማንነት መመሳሰል በውስጥ መውደድን እንደሚያወርስ ፤
- ሰውዬው በተመሳሰለው ልክና አይነት ወንጀልና ዛቻ እንደሚያጋጥመው ፤
- ከከሀዲያን ጋር እነሱ የተለዩበት በሆኑ እምነታቸውና ተለምዷቸው መመሳሰል መከልከሉን እንረዳለን። ይህ ባልሆነበት የተለያዩ ሙያዎችን መማርና የመሳሰሉት ግን ክልከላው ውስጥ አይካተትም።