- በመተናነስ ላይና በሰዎች ላይ አለመኩራት መነሳሳቱን እንረዳለን።
- በመከራ ላይ መታገስና አለመበሳጨት ግዴታ መሆኑን እንረዳለን።
- እነዚህ ተግባራት ከትንሹ ክህደት ነው የሚመደቡት። ከትንሹ ክህደት ክፍሎች መካከል አንድ ስራን የሰራ ሰው ደሞ ትልቁን ክህደት እስኪሰራ ድረስ ከእስልምና የሚያስወጣ ክህደትን የካደ አይሆንም።
- እስልምና ዘር መተቻቸትና የመሳሰሉትን በሙስሊሞች መካከል መከፋፈልን የሚፈጥሩ ነገሮችን ሁሉ ከልክሏል።