- በአላህ ላይ መመካትና በአላህ ውሳኔና ፍርድ ማመን ግዴታ መሆኑን፤ የገድ፣ የገደቢስነት፣ የጥንቆላ ፣ የድግምት እምነት ወይም ባለቤቶቹን ስለነዚህ ጉዳይ መጠየቅ ክልክል መሆኑን እንረዳለን።
- የሩቅ እውቀትን መሞገት ተውሒድን የሚፃረር የሆነ ሺርክ ነው።
- ጠንቋዮችን ማመንም ወደነርሱ መሄድም ክልክል ነው። እንዲሁ ለማወቅ በሚል ሰበብ ብቻ እንኳ መዳፍና ሲኒን ማንበብ፣ ኮኮብ ማየት ከጥንቆላ ውስጥ ይካተታል።