የዑምራ አደራረግ ስርዓት

የዑምራ አደራረግ ስርዓት

ቋንቋ: አማርኛ
ማዘጋጀት: አብዱል አዚዝ ቢን አብዳላ ቢን ባዝ
በአጭሩ ማሳወቅ:
በሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የተዘጋጀችው «የዑምራ አፈጻጸም» የተሰኘችው ትንሽ መጽሐፍ አንድ ሙስሊም የአምልኮ ሥርዓቱን አላህን ፈርቶና ተመስጦ (ኹሹዕ) እንዲሁም በቀላሉ እንዲፈጽም የሚረዳ ተግባራዊ መመሪያ ትሆን ዘንድ የዑምራን ሥነ-ስርዓቶች በግልጽና በቀላል አቀራረብ ታብራራለች። መጽሐፏ በእያንዳንዱ እርከን ላይ የሚባሉ የተረጋገጡ ዱዓዎችንና ዚክሮችንም አካታለች።