ሐጅ

ሐጅ

ቋንቋ: አማርኛ
ማዘጋጀት: መሀመድ ሓሚዲን
በአጭሩ ማሳወቅ:
በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ሀጅ አፈፃፀም እና አንድ ሙስሊም ለሆነ ሰው ሐጅ ለማድረጅ ችሎታ ካለው በ እድሜው አንድ ግዜ ወደ መካ ህዶ የሀጅ ስነ-ስርዓት የመፈፀም ግዴታ እንዳለበት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::