ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-3

ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-3

ቋንቋ: አማርኛ
ማዘጋጀት: መሐመድ አንዋር
በአጭሩ ማሳወቅ:
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው